ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ በፋሽን፣ በስነ ዉበት (ሜካፕ)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴኩሪቲ እና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ሰልጣኞችን ለማሰልጠን ምዝገባ እንደጀመረ ይፋ አድርጓል። ዳማሪዮስ ተግባር ተኮር የሆኑ...
ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ለፋሽን ዘርፍ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል።በኢንዱስትሪ ፓርኮችና ከፓርኮቹ ውጪ ሆነው የቆዳና ቆዳ ውጤቶች፣ ባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃጨርቅ አልባሳት የሚያመርቱ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ለሀገር...